ራእይ 18:19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በራሳቸውም ላይ አቧራ ነስንሰው እያለ ቀሱና እያዘኑ እንዲህ ብለው ጮኹ፤“ ‘በባሕር ላይ መርከቦች ያላቸው ሁሉ፣በእርሷም ሀብት የበለጸጉ፣ለታላቂቱ ከተማ ወዮላት! ወዮላት!በአንድ ሰዓት ውስጥ ጠፍታለች።

ራእይ 18

ራእይ 18:17-24