ራእይ 16:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እንዲሁም ከመሠዊያው እንዲህ የሚል ድምፅ ሰማሁ፤“አዎን፤ ሁሉን ቻይ ጌታ አምላክ ሆይ፤ፍርድህ እውነትና ጽድቅ ነው።”

ራእይ 16

ራእይ 16:3-14