ራእይ 16:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚያም ለሰባቱ መላእክት፣ ኋሂዱ፤ ሰባቱን የእግዚአብሔር ቊጣ ጽዋዎች በምድር ላይ አፍስሱ” የሚል ታላቅ ድምፅ ከቤተ መቅደሱ ሰማሁ።

ራእይ 16

ራእይ 16:1-10