ራእይ 14:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሌላም ሁለተኛ መልአክ፣ “ሕዝቦች ሁሉ የዝሙቷን ቍጣ ወይን ጠጅ እንዲጠጡ ያደረገች ታላቂቱ ባቢሎን ወደቀች ወደቀች!” እያለ ተከተለው።

ራእይ 14

ራእይ 14:1-9