ራእይ 13:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ማንም የሚማረክ ቢኖር፣እርሱ ይማረካል፤ማንም በሰይፍ የሚገድል ቢኖር፣እርሱ በሰይፍ ይገደላል።ይህም የቅዱሳን ትዕግሥትና እምነት የሚታየው በዚህ እንደሆነ ያስገነዝባል።

ራእይ 13

ራእይ 13:1-17