ራእይ 1:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እንዲሁም ታማኝ ምስክር፣ ከሙታን በኵርና የምድር ነገሥታት ገዥ ከሆነው ከኢየሱስ ክርስቶስም ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።ለወደደንና ከኀጢአታችንም በደሙ ነጻ ላወጣን፣

ራእይ 1

ራእይ 1:1-9