ሩት 3:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሩት ወደ አማቷ እንደ ተመለሰች፣ ኑኃሚን፣ “ልጄ ሆይ፤ የሄድሽበት ጒዳይ እንዴት ሆነ?” ብላ ጠየቀቻት።ሩትም ቦዔዝ ያደረገላትን ሁሉ ነገረቻት፤

ሩት 3

ሩት 3:8-18