ምሳሌ 9:16-18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

16. እርሷም ማመዛዘን ለጐደላቸው፣“ማስተዋል የሌላችሁ ሁሉ ወደዚህ ኑ” ትላለች።

17. “የስርቆት ውሃ ይጣፍጣል፤ተሸሽገው የበሉት ምግብ ይጥማል።”

18. እነርሱ ግን ሙታን በዚያ እንዳሉ፣ተጋባዦቿም በሲኦል ጥልቀት ውስጥ እንደሆኑ አያውቁም።

ምሳሌ 9