ምሳሌ 8:30 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዚያን ጊዜ ከጐኑ ዋና ባለ ሙያ ነበርሁ።ሁል ጊዜ በፊቱ ሐሤት እያደረግሁ፣ዕለት ተዕለት በደስታ እሞላ ነበር፤

ምሳሌ 8

ምሳሌ 8:26-33