ምሳሌ 8:1-4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ጥበብ ጮኻ አትጣራምን?ማስተዋልስ ድምፅዋን ከፍ አድርጋ አታሰማምን?

2. በመንገድ አጠገብ ባሉ ኰረብቶች፣መንገዶቹ በሚገናኙበትም ላይ ትቆማለች፤

3. ወደ ከተማዪቱ በሚያስገቡት በሮች አጠገብ፣በመግቢያዎቹ ላይ፣ ድምጿን ከፍ አድርጋ እንዲህ ስትል ትጮኻለች፤

4. “ሰዎች ሆይ፤ የምጠራውኮ እናንተን ነው፤ለሰው ልጆች ሁሉ ድምፄን ከፍ አደርጋለሁ።

ምሳሌ 8