ምሳሌ 8:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ጥበብ ጮኻ አትጣራምን?ማስተዋልስ ድምፅዋን ከፍ አድርጋ አታሰማምን?

2. በመንገድ አጠገብ ባሉ ኰረብቶች፣መንገዶቹ በሚገናኙበትም ላይ ትቆማለች፤

ምሳሌ 8