ምሳሌ 7:19-21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

19. ባሌ እቤት የለም፤ሩቅ አገር ሄዷል።

20. በገንዘብ የተሞላ ቦርሳ ወስዷል፤ጨረቃዋ ሙሉ እስክትሆን አይመለስም።”

21. በሚያግባቡ ቃላት አሳተችው፤በለሰለሰ አንደበቷ አታለለችው።

ምሳሌ 7