ምሳሌ 6:11-13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

11. ድኽነት እንደ ወንበዴ፣ዕጦትም መሣሪያ እንደ ታጠቀ ሰው ከተፍ ይልብሃል።

12. ወሮበላና ጨካኝ፣ነውረኛ አንደበቱን ይዞ የሚዞር፣

13. በዐይኑ የሚጠቅስ፣በእግሩ ምልክት የሚሰጥ፣በጣቶቹ የሚጠቊም፣

ምሳሌ 6