ምሳሌ 5:22 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ክፉውን ሰው የገዛ መጥፎ ሥራው ያጠምደዋል፤የኀጢአቱም ገመድ ጠፍሮ ይይዘዋል።

ምሳሌ 5

ምሳሌ 5:14-23