ምሳሌ 5:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ልጄ ሆይ፤ ጥበቤን ልብ በል፤የማስተዋል ቃሌንም በጥሞና አድምጥ፤

2. ይህም ልባምነትን ገንዘብ እንድታደርግ፣ከንፈሮችህም ዕውቀትን እንዲጠብቁ ነው።

ምሳሌ 5