ምሳሌ 4:25-27 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

25. ዐይኖችህ በቀጥታ ይመልከቱ፤ትክ ብለህም ፊት ለፊት እይ።

26. የእግርህን ጐዳና አስተካክል፤የጸናውን መንገድ ብቻ ያዝ።

27. ወደ ቀኝ ወደ ግራ አትበል፤እግርህን ከክፉ ጠብቅ።

ምሳሌ 4