ምሳሌ 4:20-23 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

20. ልጄ ሆይ፤ የምነግርህን አስተውል፤ቃሌንም በጥንቃቄ አድምጥ።

21. ከእይታህ አታርቀው፤በልብህም ጠብቀው፤

22. ለሚያገኘው ሕይወት፤ለመላው የሰው አካልም ጤንነት ነውና።

23. ከሁሉም በላይ ልብህን ጠብቅ፤የሕይወት ምንጭ ነውና።

ምሳሌ 4