ምሳሌ 4:1-3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ልጆቼ ሆይ፤ የአባትን ምክር አድምጡ፤ልብ ብላችሁ ስሙ፤ ማስተዋልንም ገንዘብ አድርጉ።

2. በጎ ትምህርት እሰጣችኋለሁ፤ስለዚህ ትምህርቴን አትተዉ።

3. በአባቴ ቤት ገና ለግላጋ ወጣት፣ለእናቴም አንድ ልጇ ብቻ በነበርሁ ጊዜ፣

ምሳሌ 4