ምሳሌ 29:26 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ብዙዎች በገዥ ፊት ተደማጭነት ማግኘት ይሻሉ፤ሰው ፍትሕ የሚያገኘው ግን ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።

ምሳሌ 29

ምሳሌ 29:18-27