ምሳሌ 28:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጻድቃን ድል ሲነሡ ታላቅ ደስታ ይሆናል፤ክፉዎች ሥልጣን ሲይዙ ግን ሕዝብ ይሸሸጋል።

ምሳሌ 28

ምሳሌ 28:7-13