ምሳሌ 27:21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ብር በማቅለጫ፣ ወርቅ በከውር እንደሚፈተን፣ሰውም በሚቀበለው ምስጋና ይፈተናል።

ምሳሌ 27

ምሳሌ 27:11-24