ምሳሌ 27:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ነገ በሚሆነው አትመካ፤ቀን የሚያመጣውን አታውቅምና።

2. ሌላው ያመስግንህ እንጂ የገዛ አፍህ አይደለም፤ሌላ ሰው ያወድስህ እንጂ የገዛ ከንፈርህ አይሁን።

ምሳሌ 27