ምሳሌ 26:20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ዕንጨት ከሌለ እሳት ይጠፋል፤አሾክሻኪ ከሌለም ጠብ ይበርዳል።

ምሳሌ 26

ምሳሌ 26:10-27