ምሳሌ 25:26 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ለክፉ ሰው የሚንበረከክ ጻድቅ፣እንደ ደፈረሰ ምንጭ ወይም እንደ ተበከለ የጒድጓድ ውሃ ነው።

ምሳሌ 25

ምሳሌ 25:17-27