ምሳሌ 25:23 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የሰሜን ነፋስ ዝናብ እንደሚያመጣ ሁሉ፣ሐሜተኛ ምላስም ቊጡ ፊት ታስከትላለች።

ምሳሌ 25

ምሳሌ 25:21-27