ምሳሌ 25:19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በመከራ ጊዜ በወስላታ ሰው መተማመን፣በተበላሸ ጥርስና በሰለለ እግር እንደ መታመን ነው።

ምሳሌ 25

ምሳሌ 25:17-27