ምሳሌ 25:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በመከር ጊዜ የበረዶ ቅዝቃዜ ለሰስ እንደሚያደርግ ሁሉ፣ታማኝ መልእክተኛም ለላኩት እንደዚሁ ነው፤የጌቶቹን መንፈስ ያሳርፋልና።

ምሳሌ 25

ምሳሌ 25:12-18