ምሳሌ 24:33-34 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

33. “ጥቂት ላንቀላፋ፣ ጥቂት ላሸልብ፣እጄን አጣጥፌ ጥቂት ልረፍ” ብትል፣

34. ድኽነት እንደ ወንበዴ፣እጦትም እንደ ታጠቀ ሰው ይመጣብሃል።

ምሳሌ 24