ምሳሌ 24:32-34 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

32. ያየሁትን ነገር አወጣሁ አወረድሁ፤ካስተዋልሁትም ትምህርት አገኘሁ፤

33. “ጥቂት ላንቀላፋ፣ ጥቂት ላሸልብ፣እጄን አጣጥፌ ጥቂት ልረፍ” ብትል፣

34. ድኽነት እንደ ወንበዴ፣እጦትም እንደ ታጠቀ ሰው ይመጣብሃል።

ምሳሌ 24