ምሳሌ 23:31 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

መልኩ ቀይ ሆኖ፣በብርጭቆ ውስጥ ሲያንጸባርቅ፣ሰተት ብሎ በሚወርድበትም ጊዜ፣ ወደ ወይን ጠጅ ትክ ብለህ አትመልከት።

ምሳሌ 23

ምሳሌ 23:25-32