ምሳሌ 23:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ከገዥ ጋር ለመብላት በምትቀመጥበት ጊዜ፣በፊትህ ያለውን በሚገባ አስተውል፤

2. ስግብግብም ብትሆን እንኳ፣በጒሮሮህ ላይ ካራ አጋድምበት፤

ምሳሌ 23