ምሳሌ 22:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. መልካም ስም ከብዙ ብልጽግና ይመረጣል፤መከበርም ከብርና ከወርቅ ይበልጣል።

2. ባለጠጋና ድኻ የሚጋሩት ነገር፣ እግዚአብሔር የሁላቸውም ፈጣሪ መሆኑ ነው።

ምሳሌ 22