ምሳሌ 20:28-29 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

28. ፍቅርና ታማኝነት ንጉሥን ይጠብቁታል፤በፍቅርም ዙፋኑ ይጸናል።

29. የጎልማሶች ክብር ብርታታቸው፣የሽማግሌዎችም ሞገስ ሽበታቸው ነው።

ምሳሌ 20