ምሳሌ 2:21-22 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

21. ቅኖች በምድሪቱ ይቀመጣሉና፤ነቀፋ የሌለባቸውም በእርሷ ላይ ጸንተው ይኖራሉ።

22. ክፉዎች ግን ከምድሪቱ ይወገዳሉ፤ታማኝነት የጐደላቸውም ከእርሷ ይነቀላሉ።

ምሳሌ 2