ምሳሌ 2:2-5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

2. ጆሮህን ወደ ጥበብ ብታቀና፣ልብህንም ወደ ማስተዋል ብትመልስ፣

3. እንዲሁም የመለየት ጥበብን ብትማጠን፣ድምፅህን ከፍ አድርገህ ማስተዋልን ብትጣራ፣

4. እርሷንም እንደ ብር ብትፈልጋት፣እንደ ተሸሸገ ሀብት አጥብቀህ ብትሻት፣

5. በዚያን ጊዜ ፈሪሀ እግዚአብሔርን ትረዳለህ፤አምላክንም ማወቅ ታገኛለህ።

ምሳሌ 2