ምሳሌ 2:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ልጄ ሆይ፤ ቃሌን ብትቀበል፣ትእዛዜንም በልብህ ብታኖር፣

2. ጆሮህን ወደ ጥበብ ብታቀና፣ልብህንም ወደ ማስተዋል ብትመልስ፣

ምሳሌ 2