ምሳሌ 17:26-27 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

26. ንጹሑን ሰው መቅጣት ተገቢ አይደለም፤ሹሞችን ስለ ቅንነታቸው መግረፍ መልካም አይደለም።

27. ዐዋቂ ሰው ንግግሩ ቊጥብ ነው፤አስተዋይም መንፈሱ የረጋ ነው።

ምሳሌ 17