ምሳሌ 17:25-27 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

25. ተላላ ልጅ በአባቱ ላይ ሐዘን ያስከትላል፤ለወለደችውም ምሬት ይሆንባታል።

26. ንጹሑን ሰው መቅጣት ተገቢ አይደለም፤ሹሞችን ስለ ቅንነታቸው መግረፍ መልካም አይደለም።

27. ዐዋቂ ሰው ንግግሩ ቊጥብ ነው፤አስተዋይም መንፈሱ የረጋ ነው።

ምሳሌ 17