ምሳሌ 17:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጠቢብ አገልጋይ በወራዳ ልጅ ላይ ሥልጣን ይኖረዋል፤ከወንድማማቾቹም እንደ አንዱ ውርስ ይካፈላል።

ምሳሌ 17

ምሳሌ 17:1-9