ምሳሌ 15:32 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ተግሣጽን የሚንቅ ራሱን ይንቃል፤ዕርምትን የሚቀበል ግን ማስተዋልን ያገኛል።

ምሳሌ 15

ምሳሌ 15:26-32