ምሳሌ 15:31-32 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

31. ሕይወት ሰጪ የሆነውን ተግሣጽ የሚሰማ፣በጠቢባን መካከል ይኖራል።

32. ተግሣጽን የሚንቅ ራሱን ይንቃል፤ዕርምትን የሚቀበል ግን ማስተዋልን ያገኛል።

ምሳሌ 15