ምሳሌ 14:26 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔርን የሚፈራ ጽኑ አምባ አለው፤ልጆቹም መጠጊያ ይኖራቸዋል።

ምሳሌ 14

ምሳሌ 14:21-34