ምሳሌ 12:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ተግሣጽን የሚወድ ዕውቀትን ይወዳል፤መታረምን የሚጠላ ግን ደነዝ ነው።

2. መልካም ሰው ከእግዚአብሔር ዘንድ ሞገስ ያገኛል፤ተንኰለኛውን ግን እግዚአብሔር ይፈርድበታል።

ምሳሌ 12