ምሳሌ 11:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ለፍጹማን ሰዎች ጽድቃቸው መንገዳቸውን ታቃናላቸዋለች፤ክፉዎች ግን በገዛ ክፋታቸው ይወድቃሉ።

ምሳሌ 11

ምሳሌ 11:1-10