ምሳሌ 11:1-3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. እግዚአብሔር የተጭበረበረ ሚዛንን ይጸየፋል፤ትክክለኛ መለኪያ ግን ደስ ያሰኘዋል።

2. ትዕቢት ስትመጣ ውርደትም ትከተላለች፤በትሑት ዘንድ ግን ጥበብ ትገኛለች።

3. ቅኖችን ትክክለኛነታቸው ትመራቸዋለች፤ወስላቶች ግን በገዛ አታላይነታቸው ይጠፋሉ።

ምሳሌ 11