ምሳሌ 11:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. እግዚአብሔር የተጭበረበረ ሚዛንን ይጸየፋል፤ትክክለኛ መለኪያ ግን ደስ ያሰኘዋል።

2. ትዕቢት ስትመጣ ውርደትም ትከተላለች፤በትሑት ዘንድ ግን ጥበብ ትገኛለች።

ምሳሌ 11