ምሳሌ 10:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሐቀኛ ሰው ያለ ሥጋት ይራመዳል፤በጠማማ ጐዳና የሚሄድ ግን ይጋለጣል።

ምሳሌ 10

ምሳሌ 10:1-14