ምሳሌ 10:30-31 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

30. ጻድቃን ፈጽሞ አይነቀሉም፤ክፉዎች ግን በምድር አይኖሩም።

31. የጻድቃን አንደበት ጥበብን ያፈልቃል፤ጠማማ ምላስ ግን ትቈረጣለች።

ምሳሌ 10