ምሳሌ 10:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. የሰሎሞን ምሳሌዎች፤ጠቢብ ልጅ አባቱን ደስ ያሰኛል፤ተላላ ልጅ ግን ለእናቱ ሐዘንን ያተርፋል።

2. ያላግባብ የተገኘ ሀብት አይጠቅምም፤ጽድቅ ግን ከሞት ይታደጋል።

ምሳሌ 10