ማቴዎስ 9:28 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ዐይነ ስውሮቹም ኢየሱስ ወደ ገባበት ቤት ተከትለው ገቡ፤ ኢየሱስም፣ “ዐይናችሁን ላበራላችሁ እንደምችል ታምናላችሁ?” ሲል ጠየቃቸው።እነርሱም፣ “አዎን፣ ጌታ ሆይ፤” ብለው መለሱለት።

ማቴዎስ 9

ማቴዎስ 9:22-29